የኢትዮዽያውያን ዴሞክራቶች ድረ-ገፅEthiopian Democrats' Website

New Generation for Democracy in Ethiopia

Forums

Post Reply
Forum Home > Members Discussion > Liberal Democracy Vs Revolutionary Democracy

Mersea Kidan
Administrator
Posts: 19

ሰሞኑን በተለያዩ ኢትዮዽያ ተኮር ድረ-ገፆች ላይ በሊበራል ዴሞክራቶችና እና በ አብዮታዊ ዴሞክራቶች መካከል የጦፈ ክርክር በመካሄድ ላይ ይገኛል። ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግና ደጋፊዎቹ ሊብራል ዴሞከራሲ እንከተላለን በሚሉ ተቃዋሚዎች ላይ የሰላ ትችት በመሰንዘር ላይ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ጨምሮ የ ኢህአዴግ መሪዎቸና ተከራካሪዎች ሊበራል ዴሞከራሲን በራሱ ሳይሆን ኒዮሊበራሊዝምን እንደ ሊበራል ዴሞክራሲ መገለጫ አድርገው በማቅረብ ተችት ለመሰንዘር ሲሞክሩ ይታያሉ። አንዳንዶቹ ሊበራል ዴሞክራሲን አዛብቶ በመተርጎም ሳይገቱ ጭራሽ የ አብዮታዊ ዴሞከራሲ ፈልሳፊ ነን። አብዮታዊ ዴሞከራሲ በኢህአዴግ የተፈለሰፈ አገር በቀል አስተሳሰብ ነው ሲሉ ተደምጠዋል፣ ተነብበዋል። በሊበራል ዴሞክራቶች በኩል እንደተለመደው አብዮታዊ ዴሞክራሲን የመተቸቱ ነገር ቢታይም ሊበራል ዴሞክራሲን የተሻለ አማራጭነት በማሳየት በኩል ከ አይን የሚገባ ክርክር ሲደረግ አላይሁም። በዚች አጭር ፅሁፍ በማውቀውና በምረዳው መጠን በ አብዮታዊ ዴሞከራሲ እና በሊበራል ዴሞከራሲ አማራጭነት ዙሪያ እንዲሁም ኢህአዴጎች ከሊበራል ዴሞክራሲ ጋር ሊያያይዙት በሚሞከሩት በኒዮሊበራሊዝም ዙሪያ ያለኝን ሃሳብ እንደሚከተለው አቀርባለሁ።  .......

ሊበራል ዴሞክራሲ ወይስ አብዮታዊ ዴሞከራሲ? To read full content click link below

http://www.ethiopiandemocrats.com/Revolutionary%20Democracy%20Vs%20Liberal%20Democracy.pdf

 

 

 

--
July 19, 2010 at 6:55 PM Flag Quote & Reply

Tewodros Salsawi
Member
Posts: 24

Wonderful article.

 

Has anyone followed Meles's recent visit to spain? The agenda for his travel to spain was Neoliberalism. Is it a coincidence or exceptional intuition by Ato Mersea Kidan?

July 23, 2010 at 10:37 PM Flag Quote & Reply

You must login to post.

Share on Facebook

Share on Facebook

The Weather Channel

Quote of the Day

Quote of the Day